አገልግሎታችንና ክፍያው
ናብ ቲንክ ክሪፕቶ እንኳዕ ብደሓን መጻእኹም፡፡
ቲክንክ ክሪፕቶ ብመላእ ንዘለኹም ክሪፕቶ ከመይ ከንገዝእን ንሸጥን ዝምህር ትካል እዩ፡፡ ክሪፕቶ ካብ ዝጅምር ጀሚረ ብዝዋህለልክዎ ፍልጠት ከሕግዘኩም ይኽእል እየ፡፡ አነ ቢትኮይን ክጅምር ከሎ ብሚእትን ክልተ ሚኢትን ብምግዛእ እየ ጀሚረ ካብኡ ጀሚሩ ገለ ገለ ጊዜ ብምግጋይ ካሊእ ግዜ ድማ ብምኽሳብ ብዙ ተማሂረ እየ፡፡ ስለዚህ ናተይ ጌጋ ከይትደግሙን ብትኽክለኛ መንገዲ ከመይ ከምትሰርሑን ከርእየኩም ይኽእል እየ፡፡ ብአውሮፓን አሜሪካን እትነብሩ ክልተ ምኢቲ ዶላክ ከፊልኩም ናይ አርባዕተ ሰዓት ስልጠና ክህበኩም ይኽእል አብ ኢትዮጵያን ትግራይን ዘለኹም ምኽፋል ዘይትኽእሉ ድማ ብናጻ ክምህረኩም ፈቃደኛ እየ፡፡ ብዘይትፈልጥዎ መንገዲ ከይድኩም ብዙሕ ገንዘብ ካብ እትኸስሩ ቁርብ ገንዘብ ከፊልኩም እንተትመሃሩ ትኸስቡ ኢኹም፡፡
ወደ አበሻ ክሪፕቶ ወይም ቲንክ ክሪፕቶ እንኳን በደህና መጡ፡፡
አበሻ ክሪፕቶ ምንድን ነው?
አበሻ ክሪፕቶ በመላው ዓለም ለሚኖሩ እንደ Bitcoin Ethereum Dogecoin Shiba Inu እና የመሰሳሉ የተለያዩ ክሪፕቶዎችን መግዛትና በግል ቦርሳዎቸው ወይም wallet ማስቀመጥ ለሚፈልጉ ሰዎች እንዴት ገዝተው ማስተላለፍ እንደሚችሉ መሠረታዊ ስልጠና የሚሰጥ ድርጅት ነው፡፡ ከቤትዎ ሳይወጡ በድህረ ገጽ ግንኙነት ብቻ በኮምፒውተርዎ ወይም በስልኮ እንዴት መግዛትና ማስተላለፍ እንደሚችሉ እናሳየዎታለን፡፡
ከፍተኛ ትርፍና ከፍተኛ ኪሳራ
ክሪፕቶ በዘመናች ገና እየተለመደ ያለ ዲጊጅታል ገንዘብ ሲሆን ነገር በጣም በጥንቃቄ አሰራሩን በሚገባ ተረድተን ልንገባበት የሚገባ ንግድ ነው፡፡ ብዙዎችን በአንድ ሌሊት ወይም በጥቂት ቀናት ቢልየነሮችና ሚሊየነሮች ያደረገ ቢሆንም እንደዚሁ በጥንቃቄ ያልገዙትንና ያልሸጡትን ደግሞ ያከሰረ ነገር ነው፡፡ ስለዚህ የዲጂታል ኮይን ንግድ አትራፊና ወደፊትም የተለመደውን ገንዘብ እየተካ የሚሄድ ቢሆንም ትእግስትና ማስተዋልን የሚጠይቅ ነው፡፡ በመሆኑም በዚህ ገበያ በቆየሁበት ጊዜ ከትርፌም ከኪሳራየም ከተማርኩት ትምህርት በመነሳት ወደገበያው አዲስ የምትገቡትን ልረዳችሁ ፈቃደኛ ነኝ፡፡ በእርግጥ ይህን ግዙ ወይም አትግዙ ብለን ምክር መስጠት አንችልምም፡፡ ግዙልኝ ለሚሉም መግዛት አንችልም፡፡ ነገር ግን በራሳችሁ ወስናችሁ በዲጂታል ኮይን ላይ ኢንቨስት ማድረግ ለምትፈልጉ እውቀቱ ለሌላችሁ እንዴት እንደምትገዙና እንዴት ዋሌት ከፍታችሁ የገዛችሁትን ማስተላለፍ እንደምትችሉ ደረጃ በደረጃ ልናሳያችሁ እንችላለን፡፡
ክፍያው ለአራት ሰዓት ሁለት መቶ ዶላር ብቻ ሲሆን አራቱን ሰዓት የግዴታ በአንድ ቀን መጠቀም አይኖርባችሁም፡፡ በተለያየ ቀን ልትጠቀሙበት ትችላላችሁ፡፡
የአገልግሎታችን ተጠቀሚ ለመሆን ስለመረጣችሁን እናመሰግናለን፡፡
በማንኛውም ሰዓት በTiktok መልክትዎን ሊልኩልን ይችላሉ፡፡
ማሳሰቢያ ፦ በዚህ ዌብሳይት የሚቀርቡ መረጃዎች ሁሉ ለመረጃ ብቻ እንጂ ምንም አይነት ህጋዊ ምክሮች አይደሉም፡፡ ስለዚህ በገዛ ገንዘብዎ ውሳኔዎችን የሚያስተላልፉት እርስዎ ብቻ መሆኑዎን ይወቁ፡፡
Not financial Advice. All information on this website are for informatic only.
ብዘይ ፍልጠት እትገብርዎ ነገር የኽስረኩም እዩ፡፡ ብምዃኑ ቁርብ ገንዘብ ከፊልኩም ዘድልየኩም ነገር ተምሃሩ፡፡ቆጸሮ ንምሓዝ እዛ ሰማያዊ ነገር ጠውቅዋ፡፡
ያለ እውቀት የምናደረገው ነገር ያከስረናል፡፡ ስለዚህ በትንሽ ክፍያ የሚያስፈልጋችሁን እውቀት ተማሩ፡፡
Subscribe to our Newsletter
Elit tellus, luctus nec ullamcorper mattis, pulvinar dapibus leo.