Welcome to Abesha crypto
ወደ አበሻ ክሪፕቶ እንኳን በደህና መጡ፡፡ አበሻ ክሪፕቶ ምንድን ነው? አበሻ ክሪፕቶ በአሜረካ ለሚኖሩ ሰዎች ብቻ እንደ Bitcoin Ethereum Dogecoin Shiba Inu እና የመሰሳሉ የተለያዩ ክሪፕቶዎችን መግዛትና በግል ቦርሳዎቸው ወይም wallet ማስቀመጥ ለሚፈልጉ ሰዎች እንዴት ገዝተው ማስተላለፍ እንደሚችሉ መሠረታዊ ስልጠና የሚሰጥ ድርጅት ነው፡፡ ከቤትዎ ሳይወጡ በድህረ ገጽ ግንኙነት ብቻ በኮምፒውተርዎ ወይም በስልኮ እንዴት መግዛትና ማስተላለፍ […]
Welcome to Abesha crypto Read More »